በሜልበርን አራት አድባራት የ'ፍትሕ ለአርሲ' ጥያቄ አቀረቡ፤ የአቋም መግለጫም አወጡ cover art

በሜልበርን አራት አድባራት የ'ፍትሕ ለአርሲ' ጥያቄ አቀረቡ፤ የአቋም መግለጫም አወጡ

በሜልበርን አራት አድባራት የ'ፍትሕ ለአርሲ' ጥያቄ አቀረቡ፤ የአቋም መግለጫም አወጡ

Listen for free

View show details
በሜልበርን አራት አድባራትን ያቀፈ የሀገረ ስብከት ፅሕፈት ቤትና የካሕናት ኅብረት "ታላቅ የሐዘንና የምክክር ቀን" ሲል ቅዳሜ ሰኔ 13 / ጁን 20 በሜልበርንና አካባቢዋ ለሚገኙ ምዕመናንና ምዕመናት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባላት ታድመዋል። ባለ አራት ነጥብ መግለጫም አውጥተዋል።
adbl_web_anon_alc_button_suppression_t1
No reviews yet