The overlooked story: Aboriginal and Torres Strait Islander service on ANZAC Day - ወደ ጎን የተገፋውታሪክ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች አገልግሎት በአንዛክ ቀን cover art

The overlooked story: Aboriginal and Torres Strait Islander service on ANZAC Day - ወደ ጎን የተገፋውታሪክ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች አገልግሎት በአንዛክ ቀን

The overlooked story: Aboriginal and Torres Strait Islander service on ANZAC Day - ወደ ጎን የተገፋውታሪክ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች አገልግሎት በአንዛክ ቀን

Listen for free

View show details
Each year Australians gather on ANZAC Day to remember those who served in wars, conflicts and peacekeeping missions. But whose stories are we remembering? Are there stories we don’t always hear? In this episode we explore an important part of Australia’s history that has often been overlooked—the service of Aboriginal and Torres Strait Islander peoples. - በየዓመቱ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ጦር ሠራዊት ኮር ቀን (አንዛክ ቀን) ለማክበር ይታደማሉ። እኒያን በጦርነቶች፣ ግጭቶች እና የሰላም አስከባሪ ግዳጆች ተሰማርተው አገልግሎቶቻቸውን አበርክተው የነበሩትን በክብር ለመዘከር። ይሁንና የምንዘክረው የእነ ማንን ታሪክ ነው? አዘውትረን የማንሰማቸው ታሪኮችስ አሉ? በእዚህ ክፍለ ዝግጅት በጣም ጠቃሚ የሆነ ግና ቸል የተባለ ታሪክን እናነሳለን፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴት ሰዎችን አገልግሎት።
adbl_web_anon_alc_button_suppression_t1
No reviews yet