• Are electric vehicles worth it in Australia?| Fuel in Focus - Are electric vehicles worth it in Australia?| Fuel in Focus
    Jun 9 2026
    Electric vehicles are becoming more common on Australian roads as fuel prices remain unstable and more drivers look for cheaper ways to travel. Here's what you need to know if you are thinking about making the switch. - የነዳጅ ዋጋ አለመረጋጋት ቀጥሎ አለ። የኤሌክትሪክ መኪናዎች በአውስትራሊያ ጎዳናዎች ላይ መታየትም እየተለመደ መጥቷል። ፊትዎን ወደ የኤሌክትሪክ መኪና ማዞር ከፈለጉ ሊያውቁ የሚገባዎትን እነሆን።
    Show More Show Less
    6 mins
  • #111 Water problems at home? |Talking to a plumber (Med) - #111 Water problems at home? |Talking to a plumber (Med)
    May 28 2026
    Learn English useful for describing plumbing problems at home. Practise everyday phrases for explaining issues, asking about cost, and arranging repairs. - የመፀዳጃ፣ መታጠቢያና ቧምቧ የመሳሰሉ ቁሳ ቁሶች ችግር ቤት ውስጥ ሲገጥም ዘርዝሮ ለማስረዳት ያስችል ዘንድ እንግሊዝኛን መማር ጠቀሜታ ይኖረዋል። እክሎችን ለማብራራት፣ ዋጋን ለመጠየቅና ጥገናን ለማመቻቸት እያንዳንዱን አባባል በየዕለቱ ይለማመዱ።
    Show More Show Less
    10 mins
  • Tips to manage financial stress | Fuel in Focus - የፋይናንስ የመንፈስ ሁከትን ሚዛን የማስጠበቂያ ፍንጮች | ትኩረት ነዳጅ ላይ
    May 12 2026
    Australia's petrol and diesel prices remain under pressure. The RBA’s decision to hike the cash rate this month is adding to the financial strain facing many households. We look at some free and independent support services that are available to help people manage financial stress. - የአውስትራሊያ የነዳጅና ናፍጣ ዋጋዎች ጫናዎች ሳይረግቡ አሉ። የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ጭማሪም አያሌ ቤቶች ላይ ታካይ የፋይናንስ ሸምቀቆውን አጥብቋል። በፋይናንስ ጭንቀት ውስጥ ላሉ ሰዎች ነፃና ገለልተኛ የድጋፍ አገልግሎት የሚቸሩት ላይ ምልከታ አድርገናል።
    Show More Show Less
    6 mins
  • Tips to reduce petrol costs | Fuel in Focus - የነዳጅ ዋጋ አቀናነስ ጥቆማዎች | ትኩረት ነዳጅ ላይ
    May 4 2026
    Rising fuel prices are putting pressure on household budgets across Australia, and for many people, it’s changing the way they travel. So what can you do to reduce your fuel costs without giving up your daily routine? Here are some simple, practical ways to save money on petrol. - በመላ አውስትራሊያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በነዋሪዎች በጀት ላይ ጫናዎችን አሳድሯል። ለአያሌ ሰዎችም የአጓጓዝ ሁኔታቸውን እንዲቀየሩ ግድ አሰኝቷል። እናም፤ የአዘቦታዊ አጓጓዝዎን ሳይቀይሩ የነዳጅ ወጪዎን ለመቀነስ ምን ማድረግ ይችላሉ? ለነዳጅ የሚውል ገንዘብዎን ለመቆጠብ ጥቂት ቀላል፣ ግብር ላይ ዋይ መንገዶችን እነሆን።
    Show More Show Less
    6 mins
  • The overlooked story: Aboriginal and Torres Strait Islander service on ANZAC Day - ወደ ጎን የተገፋውታሪክ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች አገልግሎት በአንዛክ ቀን
    Apr 30 2026
    Each year Australians gather on ANZAC Day to remember those who served in wars, conflicts and peacekeeping missions. But whose stories are we remembering? Are there stories we don’t always hear? In this episode we explore an important part of Australia’s history that has often been overlooked—the service of Aboriginal and Torres Strait Islander peoples. - በየዓመቱ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ጦር ሠራዊት ኮር ቀን (አንዛክ ቀን) ለማክበር ይታደማሉ። እኒያን በጦርነቶች፣ ግጭቶች እና የሰላም አስከባሪ ግዳጆች ተሰማርተው አገልግሎቶቻቸውን አበርክተው የነበሩትን በክብር ለመዘከር። ይሁንና የምንዘክረው የእነ ማንን ታሪክ ነው? አዘውትረን የማንሰማቸው ታሪኮችስ አሉ? በእዚህ ክፍለ ዝግጅት በጣም ጠቃሚ የሆነ ግና ቸል የተባለ ታሪክን እናነሳለን፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴት ሰዎችን አገልግሎት።
    Show More Show Less
    8 mins
  • #107 Protecting Wildlife | Talking About Animals and Nature (Med) - #107 የዱር እንሰሳትን መጠበቅ | ስለ እንሰሳትና ተፈጥሮ መናገር
    Apr 1 2026
    Learn useful English for talking about animals, nature, and protecting wildlife. Practise everyday phrases for discussing threats to animals, expressing concern, and describing the environment. - ስለ እንሰሳት፣ ተፈጥሮና የዱር እንሰሳት ጥበቃ ጠቃሚ እንግሊዝኛን መናገር ይማሩ። እንሰሳት ላይ የተደቀኑ አደጋዎችን አስመልክቶ መወያየትን፣ ስጋትን ማመላከትና የተፈጥሮ አካባቢን የዕለት ተዕለት አዘቦታዊ አባባሎችን መግለፅን ይለማመዱ።
    Show More Show Less
    9 mins
  • #106 Mmm or Hmm? Trying new and unusual food - #106 Mmm or Hmm? Trying new and unusual food
    Mar 18 2026
    Learn useful English for talking about unusual or strong flavours. Practise everyday phrases for reacting to new foods, sharing opinions, and encouraging someone to try something new. - ያልተለመደ ወይም ወጣ ያለ ጣዕም ስላላቸው ምግቦች ለመናገር ጠቃሚ እንግሊዝኛን ይማሩ። አዲስ ምግቦችን አስመልክቶ ስሜትዎን ለመግለጥ ወይም አተያዮን ለማጋራትና ሰዎች አዳዲስ ነገርን እንዲሞክሩ አበረታች አዘቦታዊ አባባሎችን ይልመዱ።
    Show More Show Less
    9 mins
  • #105 Celebrating small wins at work - #105 Celebrating small wins at work
    Mar 4 2026
    Learn useful English for talking about small wins at work. Practise phrases for celebrating achievements, staying motivated, and making progress step by step. - በሥራ ቦታ ስለ አነስተኛ የአሸናፊነት ውጤት ለመናገር ጠቃሚ እንግሊዝኛን ይማሩ። ስኬቶችን የማክበር፣ በከፍተኛ ተነሳሽነት መዝለቅንና ደረጃ በደረጃ ዕድገት የማስየትን ቃለ ሐረጎች ይለማመዱ።
    Show More Show Less
    7 mins