SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ cover art

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

By: SBS
Listen for free

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።Copyright 2025, Special Broadcasting Services Hourly Politics & Government Social Sciences
Episodes
  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ይፋ አደረገ
    Jun 22 2026
    ኢትዮጵያ በቅርብ ዓመታት ውስጥ Laptop እና iPad ማምረት እንደምትጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ
    Show More Show Less
    10 mins
  • ስፔይን አንሰራራች፤ ካቦ ቬርዴ በዓለም ዋንጫ ታሪክ አስመዘገበች
    Jun 22 2026
    ስፔይን ወደ ቡድን H የመጀመሪያ መሰላል ላይ ስትወጣ፤ ካቦ ቬርዴ በፊናዋ በዓለም ዋንጫ ተሳትፎ ታሪኳ ከዩራጓይ ጋር አቻ ያስወጣትን ግቦች በማስቆጠር የራሷን ታሪክ ፃፈች።
    Show More Show Less
    5 mins
  • በሜልበርን አራት አድባራት የ'ፍትሕ ለአርሲ' ጥያቄ አቀረቡ፤ የአቋም መግለጫም አወጡ
    Jun 21 2026
    በሜልበርን አራት አድባራትን ያቀፈ የሀገረ ስብከት ፅሕፈት ቤትና የካሕናት ኅብረት "ታላቅ የሐዘንና የምክክር ቀን" ሲል ቅዳሜ ሰኔ 13 / ጁን 20 በሜልበርንና አካባቢዋ ለሚገኙ ምዕመናንና ምዕመናት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባላት ታድመዋል። ባለ አራት ነጥብ መግለጫም አውጥተዋል።
    Show More Show Less
    15 mins
adbl_web_anon_alc_button_suppression_t1
No reviews yet