• የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ይፋ አደረገ
    Jun 22 2026
    ኢትዮጵያ በቅርብ ዓመታት ውስጥ Laptop እና iPad ማምረት እንደምትጀምር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ
    Show More Show Less
    10 mins
  • ስፔይን አንሰራራች፤ ካቦ ቬርዴ በዓለም ዋንጫ ታሪክ አስመዘገበች
    Jun 22 2026
    ስፔይን ወደ ቡድን H የመጀመሪያ መሰላል ላይ ስትወጣ፤ ካቦ ቬርዴ በፊናዋ በዓለም ዋንጫ ተሳትፎ ታሪኳ ከዩራጓይ ጋር አቻ ያስወጣትን ግቦች በማስቆጠር የራሷን ታሪክ ፃፈች።
    Show More Show Less
    5 mins
  • በሜልበርን አራት አድባራት የ'ፍትሕ ለአርሲ' ጥያቄ አቀረቡ፤ የአቋም መግለጫም አወጡ
    Jun 21 2026
    በሜልበርን አራት አድባራትን ያቀፈ የሀገረ ስብከት ፅሕፈት ቤትና የካሕናት ኅብረት "ታላቅ የሐዘንና የምክክር ቀን" ሲል ቅዳሜ ሰኔ 13 / ጁን 20 በሜልበርንና አካባቢዋ ለሚገኙ ምዕመናንና ምዕመናት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ በመቶዎች የሚቆጠሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባላት ታድመዋል። ባለ አራት ነጥብ መግለጫም አውጥተዋል።
    Show More Show Less
    15 mins
  • የዓለም ዋንጫ 6ኛ ቀን ውሎ፤ ሜሲና የዓለም ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋቾች አስደናቂ ሪኮርዶችን አስመዝግበዋል
    Jun 17 2026
    በ2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫ ውድድሮች 6ኛ ቀን ሬኮርዶች ተሰብረዋል፤ ልዕለ ኮከብ ተጫዋቾች ድንቅ ወሳኝ ግቦችን አስቆጥረዋል።
    Show More Show Less
    6 mins
  • የዜጎች የግል መረጃ ለምርመራና ለደህንነት ተግባራት እንዳይውል የሚከለክል አዲስ የስታቲስቲክስ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ
    Jun 17 2026
    የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን 'በመጨረሻ የምክክር ምዕራፍ ላይ ብንሆንም ፤ አካታች የምክክር ጉባኤ ለማካሔድ በማንኛውም ጊዜ ወደ ምክክሩ ለሚመጡ አካላት በሬ ክፍት ነው' አለ።
    Show More Show Less
    8 mins
  • ጀርመን እየገሰገሰች ነው፤ ጃፓን ከፍልሚያ ጋር በመከተል ላይ ናት
    Jun 15 2026
    የ2026 ፊፋ እግር ኳስ የዓለም ዋንጫ የግብ ቆጠራ ድርቅ አልመታውም። ጀርመንና ስዊድን በግብ ሲንበሸበሹ፤ ጃፓን ለፍፃሜ ጨዋታ ሁለት ደቂቃ ጉዳይ ላይ ከኔዘርላድንስ ጋር ለአቻ ያበቃትን ግብ አስቆጥራለች ።
    Show More Show Less
    5 mins
  • የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ጀምሮ በአዲስ አበባ እንዲካሔድ ቀን ተቆረጠለት
    Jun 15 2026
    የአድዋ ድል በዓል በአሜሪካ በይፋ እንዲከበር በሕግ ተወሰነ
    Show More Show Less
    8 mins
  • "የእኔ ፍላጎት - በሃይማኖት የተነሳ ክርክርና ጭቅጭቅ የሌለባት ኢትዮጵያ እንድትኖር ነው" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል
    Jun 12 2026
    አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል መጠይቅ ለሕትመት ያበቁትን ተከታይ መጣጥፋቸውን ጭብጦች ነቅሰው ያስረዳሉ።
    Show More Show Less
    17 mins